አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ፅ/ቤት
Home
Services
Home
Our Services
ዋና እና ዝርዝር አገልግሎቶች
ዋና ዋና አገልግሎት
የልማት ተነሺዎች መረጃ አሰባሰብ፤
6
ፍትህ እና ሌሎች አካላት ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ/ማስረጃ መስጠት
4
የይዞታ አገልግሎቶች መስጠት፤
5
የወሰን ማስከበር፤
3
የልማት ተነሺዎች መረጃ አሰባሰብ፤
ልማት ተነሺዎች ምትክ ቦታ ማስተላለፍ፤
የሊዝ መብት ማስተላለፍ፤
በተለያዩ የቅየሳ መሳሪያዎች የመስክ ልኬት መረጃዎች መውሰድ፤
በተሰበሰበው የቴክኒክ መረጃ ላይ በመስክ ልኬት የተገኙ አካላትን ማስፈረም፤
ከፍትህ እና ሌሎች አካላት ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ/ማስረጃ/ መስጠት፤
አገልግሎት ጥያቄ መቀበል እና ማህደር ማውጣት፤
በመስክ መረጃ መውሰድ የሚያስፈልገው ከሆነ በተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች የመስክ ልኬት መረጃዎች መውሰድ፤
መረጃዎችን አደራጅቶ ምላሽ መስጠት፤
የይዞታ አገልግሎቶች መስጠት፤
የሚቀርቡ ቅሬታዎች በመቀበል፤
የካርታ ኮፒ አገልግሎት መስጠት፤
የባለቤትነት ስም ንብረት ዝውውር አገልግሎት መስጠት፤
ይዞታ መክፈል አገልግሎት መስጠት፤
ይዞታ መቀላቀል አገልግሎት መስጠት፤
የቤት አገልግሎት ለውጥ መቀበልና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት፤
ለመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት፣ ለኮንዶሚኒየም ለሪል ስቴት የተናጠል ካርታ መስጠት፤
ለሚቀርቡ ቅሬታዎች ምላሽ መስጠት፤
ለህጋዊ ይዛታዎች የሰነድ ማረጋገጥ መስጠት፤
የዋስትና እና እዳ እገዳ ስረዛ አገልግሎት መስጠት፤
የወሰን ማስከበር፤
የወሰን ማስከበር ስራዎችን ማከናወን
በወሰን ማስከበር ወቅት የሚስፈልጉ የካሳ ትንተናዎችን ማከናወን
የካሳ ከፍያን መፈፀም
የፀዱ ቦታዎችን መሬት ባንክ መመዝገብ
መሬት ባንክ የገቡ ቦታዎችን መጠበቅ
በሊዝ የተላለፉ ቦታዎችን ማስረከብ
የሊዝ ውሎችን ማዋዋል
የልማት ተነሺዎች መረጃን ማደራጀት
የካቢኔ ውሳኔዎችን ማስፈፀም
ዋና እና ዝርዝር አገልግሎቶች
1
ከሚመለከታቸው አካላት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት፤
2
ከ1998 በፊት ለተያዙ እና ከ1988 እስከ ግንቦታ 1997 የተያዙ ይዞታዎችን መረጃ ከአመልካቾች መረከብና ማህደር ማደራጅት፤
3
የይዞታዎች ከ1997 ዓ/ም በፊት የተያዙ ስለመሆናቸው ከ1997ቱ የአየር ካርታ፣ በአካልና በሰነድ ማረጋገጥ፤
4
የአርሶ አደርና የአርሶ አደር ልጆች መሬት በመመሪያ መሰረት መጠቀሚያ ሰነድ የሚያገኙበትን አግባብ በሰነድና በአካል የማረጋገጥ አገልግሎት መሰጠት፤
5
የፍርድ አፈፃፀም ማስተግበር፤
6
የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ተመን አስልቶ ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ማስተላለፍ፤
7
ከፍትህ እና ከሌሎች አካላት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ/ማስረጃ/
8
መስጠት፤የቤት/ህንፃ ግምት አገልግሎት መስጠት፤
9
ለግብር ሰብሳቢ ተቋማት፣ ለፍርድ ቤቶችና ለሌሎች ለሚመለከታቸው አካላት የቤት/ህንፃ ግምት አገልግሎት መስጠት፤
ዓበይት ተግባራት
1
የመልሶ ማልማት ሥራዎችን በማሳደግ የለማ መሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ሥርዓትን ማሻሻል፣
2
ለልዩ ልዩ ልማት የሚውል መሬት በማዘጋጀት የባንክና ጥበቃ አሰራርን ማሳደግ፣
3
የለማ መሬት ማስተላለፍና የክትትል አሰራርን ማሳደግ፣
4
የከተማ ሥራዎችን በማሻሻል የመልሶ ማልማት ጥናት ሥራ ማከናወን፤
5
የወሰን ማስከበር ሥራዎችን በማሻሻል 22.3 ቢሊዮን ብር ለልማት ተነሺዎች ካሳ በመክፈል የልማት ወሰን ማስከበር፣
6
የለማ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት አሰጣጥን ማሳደግ፣
7
የተለያዩ ይዞታዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መስጠት
8
የይዞታ አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል፣
9
የመሬትና መሬት ነክ መረጃ አደረጃጀት በማሳደግ አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል፣
ዓበይት ተግባራት
10
የተቀናጀ የመሬት መረጃ አያያዝን ማሳደግ፣
11
የሕግና የቴክኒክ ጉዳዮችን ክትትል ማጠናከር፣
12
የቅሬታ ምንጭ የሆኑ አሰራሮችን በመለየት የሚቀርቡ ቅሬታዎችን መቀነስ፣
13
ተጠያቂነትን በማስፈን ብልሹ አሰራርን መቀነስ፣
14
የልማት ተነሺዎችን መልሶ ማቋቋም
15
የአሰራር ጥራት ኦዲት በማድረግ ብልሹ አሰራርን መቀነስ፣
16
የድጋፍና ክትትል ሥራን በማጠናከር የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቀነስ፣